Aptitude Analogy✅ With answer😉 For entrance candidates 😊Join Us & 📁 Share with your friends✌️ 📌@Ethio_Students_only 📌@Ethio_Students_only
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 እስከ ሐምሌ 11/2016…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
የኮሌጅ መግቢያ ውጤት አልመጣልህምና ምን ? ....... በስሙ ከአንድ ሺህ በላይ የፈጠራ ስራዎችን ያስመዘገበው the father of modern innovation በሚል ስም የሚታወቀው ቶማስ ኤድሰን ፡ አደለም ዩኒቨርስቲ ፡ አደለም ኮሌጅ ፡ በህይወቱ የትምህርት ቤት ደጃፍ ረግጦ አያውቅም ። አምፖል ፡ የኤሌት…
በ 5 ዓመቱ አባቱ ሞተ በ16 አመቱ ትምህርቱን አቋረጠ። በ17 ዓመቱ አራት ስራዎችን አጥቷል። በ18 ዓመቱ አገባ ከ18 እስከ 22 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በውትድርና አግልግሎት ውስጥ ተሳትፏል፤ ቀጥሎ የባቡር አገልግሎት ሠርቷል በዚህም አልተሳካለትም። ለሕግ ፋኩልቲ አመልክቶ ማመልከቻውን ውድቅ ተደርጓል። የኢንሹራንስ…
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳው…
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1. በሁሉም…
"የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ እያለሁ ሁለት ቁልፍ ፈተናዎች ነበሩብኝ ሆኖም ሁለቱንም ወደኩ….የመካከለኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁም ፈተና ከመውደቅ አልዳንኩም ለውድቀት ሶስት ጊዜ እጄን ሰጠሁ፡፡ ኮሌጅ ለመግባት ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም መግቢያ ፈተናዎቹን ሁለቴ ወስጄ በሽንፈት ተመለስኩ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ያመጣ…
📫𝖉𝖊𝖆𝖗 𝖒𝖔𝖒... 🎁🐚🐚🐚🐚✅ 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 💐 🔠🅰️🔠 💐 ❤️ዛሬ የእናቶች ቀን ነው🤱 📼እስቲ እናታቹን በአጭር ቃል ግለፁልን❤️ 🧠
ለማትሪክ ተፈታኞች ምርጥ 20 የባዮሎጂ ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸው 1. Which of the following is not a branch of biology? a) Zoology b) Botany c) Physics d) Microbiology 2. The study of the Earth's living organisms…
✍️ Physics Short Note About ⚡️Electricity & Magnetism🧲 For Both Grade 🚩🚩& 1🚩🚩 Join & Share🔗 @Ethio_Students_only👍
📕 EXTREME PHYSICS✌️ ✅ GRADE 🔟 ✅ ALL UNIT😊 ✔️ የለሎችንም ክፍል Extreme እያፈላለግን ነው 🙌Post በምናደርጋቸው React አድርጉ😊 ©JOIN Us:- @Ethio_Students_only
📚 የ 2017 የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች Schedule ━━━━━━━━━━━━━━━━━ @Ethio_Students_only @Ethio_Students_only