የድጋፍ አማራጮች ! ኢትዮ 251 ሚዲያን ለመደገፍ አማራጮችን ስትጠይቁን ለነበራችሁ ቤተሰቦቻችን ሁሉ ! ድጋፋችሁን ቀጥታ በባንክ አካውንት ወይንም ከስር በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ኢትዮ 251 ሚዲያ በሚዲያው ዘርፍ የሚያደርገውን ትግል ትደግፉ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን። Bank Acct Info: Chase Bank…
"አማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው" የኦሮሞ ክልል ልዪ ኃይል ኮማንዶ ይሄን የምትሰሙትን ንግግር የተናገሩት ከሰሞኑ በአሮሞ ብልጽግና ስብሰባ ላይ "የሰበርነው ነፍጠኛ ማለቴ አማራ እንደ አዲስ ተነስቷል፤ ስለሆነም በጊዜ ልንደመስሰው ይገባል።" በሚል ንግግር ያደረገው የሽመልስ አብዴሳ የኦሮሞ ክልል ልዪ ኃይል ኮማን…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
የኤቢሲ ቴቪ ወዳጆችና ቤተሰቦች፤ በተለመደው የሳይበር አፈና ምክንያት ከ80ሺህ በላይ ቤተሰብ የነበረው የኤቢሲ ቴቪ youtube ገፅ ተነስቷል። በመሆኑም ተከታዩን አዲስ ገፃችንን በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት ተደራሽነታችንን እንድናሰፋ ይሔንን #challenge ይቀላቀሉ። Subscribe and SHARE ABC T…
https://youtu.be/WCPS-9wdJyA?si=kSAeyrDDnoTQLC_p
ተለቀቀ! 🚨 ልዩ የዲፕሎማሲ ግንባር ዳሰሳ! "የአማራ ሕዝብ ትግል በዓለም አቀፍ መድረክ፤ የት ደረስን?" የአፋብን የውጭ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ብሩክ ስለሺ በዲፕሎማሲው መስክ እየተከናወኑ ያሉ አዳዲስ እንቅስቃሴዎችንና ስልታዊ አቅጣጫዎችን በተመለከተ የሰጡት ሙሉ ቃለ-መጠይቅ አሁን በዩቲዩብ ቻናላችን ተለቋ…
#ሰበር_የአውደ_ውጊያ_ዜና‼️ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዘ አፄ አምደ ፅዮን ኮር ጀግናው የአፄ ዳዊት ክፍለጦር አሃዶች ከ25 በላይ የብልፅግናውን 101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር አባላት በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ። መጋቢት 29/2018ዓ.ም ዛሬ መጋቢት 29 ቀን 2018ዓ.ም ከንጋቱ…
https://youtu.be/mkvgjKPsSIE?si=03mS5WPPmtebTLwz
https://youtu.be/Y9Nso2tuNJs?si=IQ7mIUxQZ7w64OVb
የድጋፍ አማራጮች ! ኢትዮ 251 ሚዲያን ለመደገፍ አማራጮችን ስትጠይቁን ለነበራችሁ ቤተሰቦቻችን ሁሉ ! ድጋፋችሁን ቀጥታ በባንክ አካውንት ወይንም ከስር በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ኢትዮ 251 ሚዲያ በሚዲያው ዘርፍ የሚያደርገውን ትግል ትደግፉ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን። Bank Acct Info: Chase Bank…
ህፃኑ የዕናቱን አስከሬን ተደግፎ ደም እየፈሰሰው ተገኘ። እናት ልጇን አዝላ ተገደለች ! አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያካሒደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ተባብሶ ቀጥሏል። ነዋሪነቷ ሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ ሶጠን ቀበሌ የሆነችው የሁለት ልጆች እናት ወ/ሮ አስበራ መሀመድ ኑር በረኸት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ…
ጠላት ሚዲያችንን በመዝጋት ትግላችን ሊያፍነው አይችልም፤ አይገባምም መሬት ላይ ትግሉ ጦፏል በሚዲያው እናግዝ ፤ እንተባበር ! አገዛዙ በተለይ ዩቱብ/#YouTube/ እና ፌስቡክ @facebook ገፃችንን በተደጋጋሚ እየዘጋ ትግሉን ለማፈን እየጣረ ነው። የተሻለው አመራጭ ቴሌግራም ቻናላችን ለበርካቶች እንዲደርስ ማ…
የዜና ጥቆማዎችንና የተለያዩ መረጃዎችን በዚህ ያጋሩን @Ethio251MediaInfo