እኛ ድጋፍ ነን! ለእያንዳንዱ ግለሰብ የሚቀርበውን የፋይናንስ አገልግሎት ለማዘመን የቆረጥን የማይክሮፋይናንስ ተቋምነን፡፡ ከፋይናንስ አገልግሎቱ የራቁ አካላትን ቴክኖሎጂን በመጠቀም መፍትሄዎችን በማቅረባችን በራሳችን እንኮራለን፡፡ ✅በደሞዝ - የግል ብድር አገልግሎት ያለ ምንም ማስያዛ ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነ አሰራር ደሞዞን ቀድመው በመውሰድ የሚያስፈልጎትን ወጪ መሸፈን ይችላሉ!
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.