የተቋሙን ግብ መሰረት አድርጎ የራሱን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት ከልዩ ልዩ ኩባንያዎች እና አልሙናዮች ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ተማሪዎችንም ተመርቀው ከመውጣታቸው በፊት እና በኋላም በልዩ ልዩ መንገድ የሙያ ማጎልበቻ የሚሰጥበት ማዕከል ነው። ዋና አስተባባሪ: 0945550071 (ሄኖክ) የስልጠና አስተባባሪ: 0938831785 (ገዳም) Career counselor: 0941378906 (ነጻነት)
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.