Berhan Bank’s official channel broadcasts daily foreign exchange rates and Mobile Top-Up (MTO) bonuses to its subscribers. It promotes digital products like the banking app and SchoolPay, alongside reminders for National ID harmonization and customer service. The content focuses on customer engagement with festive wishes and tips for secure transactions.
Consistent official updates on rates and services, though the content is repetitive.
Ethiopian bank customers and users of mobile financial services.
announcements
daily
positive
የብርሃን ባንክ የሞባይል መተግበሪያ አሁን በላቀ ዝግጅት እና በቀላል ገፅታ ታድሶ ቀርቦልዎታል! ****** የገንዘብ እንቅስቃሴዎን ይበልጥ ቀላል ቀልጣፋ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ መተግበሪያችንን በልዩ ሁኔታ አዘምነነዋል። የተሻሻለው መተግበሪያ በፈጣን የገንዘብ ዝውውር፣ በቀላል የክፍያ አማራጮች እና በ…
#ብርሃን_ባንክ ተጀምሯል! ውድድሩ 20 እና ከዛ በላይ አዳዲስ ተከታዮችን ወደ ቴሌግራም ገፃችን ማስገባት እና ያስገባችኋቸውን ሰዎች “username” በ👉 https://t.me/Berhan_Bank_sc መላክ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ - ሊንክ የላካችሁላቸው ሰዎች join ማድረጋቸውን ያረጋግጡ - 20 ሰዎች መግባታቸ…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
በእያንዳንዷ ዶላር የ10 ብር ጉርሻ ******************* የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከባህር ማዶ ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ ወይም የውጭ ሀገራትን ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ በእያንዳንዱ ዶላር የ10 ብር ጭማሪ ይዘን እንጠብቅዎታለን!! በብርሃን ባንክ ይ…
10 ብር ጭማሪ በእያንዳንዱ ዶላር: ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ጭማሪ እና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን እና ማበረታቻዎችን አዘጋጅተናል። በብርሃን ባንክ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ! ********* Exchange Rate Applicable for…
#ብርሃን_ባንክ መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ! እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን! #newweek #mondaywish #Stressfreebanking #bankinethiopia #berhanbank #finance
10 ብር ጭማሪ በእያንዳንዱ ዶላር: ከባህር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ጭማሪ እና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን እና ማበረታቻዎችን አዘጋጅተናል። በብርሃን ባንክ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ! ********* Exchange Rate Applicable for…
ውድ ደንበኛችን የባንክ ሂሳብዎን ከብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር በማጣመር ያልተቋረጠ የባንክ አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ እናሳስባለን። ይህንን ሂደት በቀላሉ ለማጠናቀቅ:- 👉 ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ በመጠቀም👉 https://nationalidharmonization.berhanonline.et/ ወይም…
ውድ ደንበኛችን የባንክ ሂሳብዎን ከብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር በማጣመር ያልተቋረጠ የባንክ አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ እናሳስባለን። ይህንን ሂደት በቀላሉ ለማጠናቀቅ:- 👉 ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ በመጠቀም👉 https://nationalidharmonization.berhanonline.et/ ወይም…
የብርሃን ባንክ የሞባይል መተግበሪያን አዘምነዋል? **************** የገንዘብ እንቅስቃሴዎን ይበልጥ ቀላል ፣ ቀልጣፋ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ አሁኑኑ ወደ Google Play Store በመግባት መተግበሪያውን ያዘምኑ (Update) ሊንክ 👉 Berhan Bank App Link…
የብርሃን ባንክ የሞባይል መተግበሪያ አሁን በላቀ ዝግጅት እና በቀላል ገፅታ ታድሶ ቀርቦልዎታል! ****** የገንዘብ እንቅስቃሴዎን ይበልጥ ቀላል ቀልጣፋ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ መተግበሪያችንን በልዩ ሁኔታ አዘምነነዋል። የተሻሻለው መተግበሪያ በፈጣን የገንዘብ ዝውውር፣ በቀላል የክፍያ አማራጮች እና በ…
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! ********** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመርያ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የትኛውንም የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሒሳባቸውን ለማንቀሳቀስ የባንክ ሂሳብ ቁጥራቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ(ፋይዳ) ጋር እንዲያጣምሩ አሳስቧል:: ስለዚህ እርስዎም በአቅራ…
ብርሃን ባንክ በ2024/25 የሒሳብ ዓመት በአንድ አክሲዮን የ54.7% ትርፍ አስገኘ! ************************************ ብርሃን ባንክ አ.ማ. 16ተኛውን መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 18 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄዷል። በጉባዔው ላይ የባንኩ ዳይ…