+ የማይነገር መቃተት + ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል ። 8፥26 የማይነገር መቃተት ምንድ ነው ? ከተባለ ፦ መቃተት አስጨናቂ በሆነ ነገር መድከም ማለት ። የመቃተት ትርጉም መልፍት ፣ መድከም ከሆነ መንፈስ ቅዱስ ይለፍል ፣ ይደክማል ማለት ነው ወይ ተብሎ ከተጠየቀ፦ መንፈስ…
ነገረ ሃይማኖት 101 *** በአመክንዮአዊነት የታጠረ፣ በተወሰኑ ፎርሙላዎች ላይ የቆመ፣ ወጥ በሆነ መንገድ በቀላሉ ማብራራት የሚቻል (coherently explainable) ነገረ-ሃይማኖታዊ ሐተታ ስታይ የሆነ የጎደለ ነገር እንዳለ ተረዳ። የክርስትና ነገረ-ሃይማኖት ከአመክንዮ ጋር የሚቃረን ባይሆንም ከሰው መረዳት የ…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
🎧🎵የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇 👤ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 👤 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 👤ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤ዘማሪ አቤል መክብብ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት በዛወር…
+ አቤቱ አሁን አድነኝ + ማእምረ ኅቡዓት መሆንህን ማንም ሳይጠቁምህ ከውርንጫይቱ ጋር አህይ መታሰሯን ነግርህ ሁለቱን ሐዋርያትን ፈትተው እንዲያመጡልህ ስታዝ አወኩ በወንጌል በአንተ ዘንድ "ማይታወቅ የተሰወረ የማይገለጥ የተከደ የለም " ተብሎ ተጽፏልና ። ያልታሱርትን አይደለም በሥጋ መላወሴን በሥጋ በነፍስ ኅጥያ…
ቆጆ የዝማሬ አልበም በዚህ ፆም ወቅት እንዲያደምጡት "በዘማሪ ዮሐንስ መሐመድ" ሊንኳን ይጯኗት👇 https://youtu.be/U5PiM2kKxg8?si=v5rMRx0iBiJt7C85
+ የተሰጠን ዕድሜ መክሊት ነው + ቀንሰን ሰጥተናቸው ቢቆዮልን ምንላቸው ብዙ አሉ እድሜን ሰጪ ግን የጊዜው ባለቤት አምላካችን ነው ሰው ሚሞትበትን ቀን ባለማወቁ እያንዳንዷ ቀን ለማትረፍ ይሮጥባታል ትርፉ ለአንዱ ዓለማዊ ከሆነ በዚህ አለም ላለው ነገር ይኖራል "ሞኝ በኃጢአቱ ይደሰታል" ምሳ 10-23 በተሰጠው የእ…
"ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤" (ሮሜ. 1፥28) *** በኃጢኣት ላይ ግብዝነት ሲጨመር ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ መሰጠትን ያስከትላል። እግዚአብሔር ድካማችን ያውቃል፤ በጥረታችን ውስጥ ስንወድቅ ሊያነሣን ጸጋው የተዘጋጀ ነው። ከእኛ ዘንድ በእግዚአብሔር ምሕረት የምትታመን ኅሊና እስካለች ድረስ እና የእግዚአብሔር…
+ ውበት ነሽ + 😘 ዝማሬ ያድምጡ በTiktok 👇 https://vm.tiktok.com/ZMAdLeecC/
+ ከማኅፀን እስከ ሽምግልና + ጥዑም ዝማሬ በtiktok ይወዳጁን 👇 https://vm.tiktok.com/ZMAJQoke9/
+ ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት+ በtiktok ያድምጡ ዝማሬውን 👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMA1aC7sE/
+ ከዚህ የበለጠ የተሻለ ደና + ውይ ዝማሬ ወዴት አሉ ኦርቶዶክሳውያን ያድምጡ በtiktok 👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMSEaDcUc/
ድንቅ ዝማሬ 😍 + ካነሳኝ ከአፈር ከትብያ + ይወዳጁ ኦርቶዶክሳውያን በዝማሬው አገልግሎት አቅም ያላቸውን ልጆች እናግዛቸው ። 👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMSWWQfHF/