About this channel
8/10Ethiel Academy functions as a vital information hub for the Ethiopian student community by sharing official updates regarding university entrance exam results, admission dates, and placement services for institutions such as AAU, Dilla, and Wollo University. The channel regularly publishes notifications from the Ministry of Education, including details on remedial programs, academic schedules, and scholarship opportunities. Beyond administrative announcements, it offers study materials such as grade 10-12 notes, past exam papers, and tips for academic success. It is primarily designed for high school graduates and university students tracking their educational progress.
High-quality aggregator with substantial subscriber base and regular, relevant updates specific to the Ethiopian education sector.
Ethiopian high school seniors preparing for university entrance exams and university students monitoring academic results and schedules.
announcements
active announcements
neutral
Subscriber Growth
Mentioned Channels
Posts per Week
📣 Dilla university በ2017 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በመደበኛ መርሃ ግብር የድህረ ምረቃ (MA & Phd) ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን ከዚህ በታች በቀረበው ማስታወቂያ መሰረት መሆኑን እንገልጻለን።
#DireDawaUniversity ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።…
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማር ላመለከታችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ለፈተና የተመረጣችሁ ስም ዝርዝር፣ ፈተናውን የምትፈተኑበት ቦታ እና የመፈተኛ ሊንክ ለክልል ትምህርት ቢሮዎች የተላከ በመሆኑ ከዛ ማወቅ ትችላላችሁ ተብሏል…
`` አእምሮ ያለው ማንኛውም ሰው የአእምሮ ህመም ሊያጋጥመው ይችላል። የሌላቸው ሰዎች ግን አያሰጋቸውም። `` 📷 ..ያለ አእምሮ ጤና ፤ ጤና የለም!.. -ዶ/ር ዮናስ ላቀው
#የሀገር_ተስፋዎች 👏 በ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት አንዷ የአዲስ አበባ ፣ ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ተማሪዋ ማዕዶት እስክንድር ናት። ተማሪዋ በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600ው 573 በማምጣት ከሀገሪቱ 3ኛውን ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ሰቅላለች።
Reviews
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.
Rankings
channels / EN| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #1877of 36K |
| Mentions | — | — | — | — | #7871of 14.3K |