በእምነት አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ-Bemnet Automotive Technology avatar

በእምነት አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ-Bemnet Automotive Technology— Telegram Channel

@bemnetyikoChannelEN

በእምነት አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ☞በዋናነት ስለዘመናዊ መኪናዎች (EFI)ያተኩራል ♥️የመኪና ሁሉም ክፍሎች ላይ ማብራሪያ ይሰጣል ☞ስለመኪና ክፍሎች:ሰርቪስ:ብልሽትና ጥገና ያደርጋል፡፡ ☞ አለም የደረሰችበትን የአውቶሞቲቭ የቴክኖሊጂ ዕድገት ያሳውቃል ። ♥️እንዲሁም ለ COC ተፈታኞች ናሙና ጥያቄዎችን ይዞላችሁ ይቀርባል፡፡ @yikdem and @yemuka

PublicUpdated 3 Apr 2026

Statistics

Age
6y 1m
CreatedMar 2020
Subscribers
62.5K
day0
Publications
560
yesterday2
week2
month2
Avg Reach
32
ERR0.05%
ER0.00%
Mention Index
Channels0
Mentions0
Forwards5.4K
Engagement
Avg views32
Reach / Engagement
ERR0.05%
ER0.00%
Premium

Subscriber Growth

day 0
62.4K62.5K62.5K62.5K2026-04-012026-04-022026-04-032026-04-03
62.5K62.5K

Mentioned Channels

የመኪና አካል (body) ምን ማሟላት አለበት? 🖲 በመኪናው ላይ የሚፈጠርን ማንኛውንም  አይነት ሃይል (force) ለምሳሌ የመኪናውን ክብደት፣ ጭነት፣ እና የመሳሰሉትን ለመቋቋም እንዲረዳ ጠንካራ መሆን አለበት። 🖲 በ መኪናው አካል ላይ የሚፈጠረው ጫና ወይም ግፊት (stresses) ወደ ሁሉም አካላት እኩል…

Jan 13, 202334.1K58

​የኤሌክትሪክ ስርአት (ELECTRICAL SYSTEMS) 🖲 የኤሌክትሪክ ስርአት መኪና የሚያስፈልገውን የ ኤሌክትሪክ ሃይል የሚያገኝበት ስርአት ነው። 🖲 የመኪና ኤሌክትሪክ ስርዓት ልክ እንደ ሰው ልጅ የደም ዝውውር ስርዓት  መውሰድ እንችላለን፤ በውስጡም  ባትሪ (ልብ)፣  ኤሌክትሪክ (ደም)፣ ሽቦዎች (የደም ሥ…

Apr 21, 202333.5K137

የዚህ ቻናል አንዱ አካል የሆነውን  የአዉቶሞቲቪ ጥያቄና መልስ ብቻ የምገኝበት እንዲሁም  የመኪናዎ ችግር መፍቴ የምያገኝበት ምንም አይነት link የማይለቀቅበትን የ telegram ግሩፓችንን ይቀላቀሉ!  https://t.me/joinchat/Lqrunk_mYwMxOTc0

Dec 18, 202229.3K32

የዚህ ቻናል አንዱ አካል የሆነውን  የአዉቶሞቲቪ ጥያቄና መልስ ብቻ የምገኝበት እንዲሁም  የመኪናዎ ችግር መፍቴ የምያገኝበት ምንም አይነት link የማይለቀቅበትን የ telegram ግሩፓችንን ይቀላቀሉ!  https://t.me/joinchat/Lqrunk_mYwMxOTc0

Apr 6, 202328.6K24

ማስታወቅያ A4 Paper Brand:- Double A Minimum order= 5,000 ream Price:- 640 birr with VAT for detail information:- Call; 0942202442 Address:- bole atlas. ሌሎች አማራጭ እቃዎች በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡ 👇👇👇👇�…

Nov 16, 202228.1K35

እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??

Apr 3, 202635

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️

Apr 3, 202630

Toyota Vitz 2001 model Automatic Transmission Price: ETB 1,600,000 Commission:-🤝 2%🤝 መልካም ገብያ። Text/SMS:- 0942202443 °Integrity in every sale" ሌሎች አማራጭ መኪናዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡ 👇👇👇👇👇…

Nov 26, 202510.8K26

1.ክራንክ ሻፍት (ክራንክ ዘንግ):-ይህ ሞተር ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ዘንግ ነው። የፒስተኖቹ ወደላይና ወደታች የሚንቀሳቀሱትን እንቅስቃሴ ወደ ክብ እንቅስቃሴ በመቀየር ኃይልን ወደ ትራንስሚሽን የሚልክ አካል ነው። በቀላሉ ለማስረዳት፣ እግሮችህን በፔዳል ላይ አስቀምጠህ እንደምታሽከረክርው አይነት ማለት ነው…

Nov 7, 202515.2K42

መኪናዎ ለረጅም ጊዜ የሚቆም ከሆነ እነዚህን ምክሮች ይተግብሩ •  የባትሪ አቅም እንዳይደክም በ 3 ቀን ልዩነት የመኪናዎን ሞትር ለተወሰነ ደቂቃ ያሰሩ፡፡ •  ለረጅም ጊዜ መኪናዎ የሚቆም ከሆነ የእጅ ፍሬን አይጠቀሙ፡፡ ማርሽ(M/T) በመጠቀም ወይም P(A/T) ላይ በማድረግ መኪናዎን ያቁሙ፡፡ •  ለረጅም ጊዜ መኪ…

Nov 1, 202518.2K38

Reviews

No reviews yet

Be the first to share your experience with this channel.

Rankings

channels / EN
DayWeekMonthYearAll time
Subscribers#8246of 34.7K
Mentions#9510of 14.5K