Subscriber Growth
Mentioned Channels
Posts per Week
ለ53 ኛ ጊዜ መጥተናል !! መቸም ተደራጅተው ከሚያዘጉት ቡድኖች አታንሱም! አጋርነታችሁን አሳዩን 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@asharaMedia52
አጋርነታችሁን አሳዩን ከ22 ሽ በላይ የነበረውን የዩቱዩብ ቻናላችን ተዘግቷል 👇👇👇👇👇👇 #SUBSCRIBE https://www.youtube.com/@AsharaMedia53
የፖለቲካ እስረኛ መንበር አለሙ ዛሬ በአገዛዙ ፍርድ ቤት የተናገረው ያለ ፍትህ በአገዛዙ ከታገትን 2 ዓመት አልፎናል። የተከሰስነው ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል ለመናድ ተንቀሳቅሳችኋል ተብለን ነው። በሚገርም ሁኔታ ግን የዜጎችን የተፋጠነ ፍትህ የማግኘት ህገ-መንግስታዊ መብት በግላጭ እየጣሰ ያለው የአገዛዙ…
አንድ ግለሰብ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ የመሸገውን ወራሪ ሀይል ሲያሸብረው እና ሲያስተኩሰው ዋለ። ነገሩ እንዲህ ነው! አንድ ሰው ከገጠር ወደ ከተማ በመኪና ተሳፍሮ ይመጣል ይህ ሰው አሮጌው ከተማ ከሚባለው ኬላ ፍተሻ ላይ አልፈተሽም ይልና ይሮጣል። አሸባሪው ሀይል ተኩስ ይከፍታል ተኩሱን የሰማ በተለያዬ ቦታ የ…
የአገዛዙ አሽከር የነበሩ የሚኒሻ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። ግንቦት14/2017 ዓ.ም በሸበል በረንታ ወረዳ የዕዱኃ ከተማ የአ ፋ ብ ኃ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ ግንቦት13/2017 ዓ.ም በየዕዱኃ ከተማ ሰርጎ በመግባት 2 የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚኒሻ አባላትን ኮማንደር ይልቃል ጌታቸው…
Reviews
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.
Rankings
channels / EN| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #6052of 36K |
| Mentions | — | — | — | — | #8669of 14.2K |