የኛ ቀልዶች ||™😁

@Yegna_qeld_28ChannelEN
Open in Telegram

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏 ° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤩 Owner ፦ @Wolde_28

PublicUpdated 28 Mar 2026
Age
2y 8m
CreatedJul 2023
Subscribers
0
day0
Publications
1.1K
yesterday1
week1
month7
Avg Reach
4.4K
ER0.90%
Citation Index
Channels0
Mentions0
Forwards33.1K
Engagement
Avg views4.4K
Avg forwards10
Avg reactions30
Reach / Engagement
ER0.90%
Premium
Posts per Week
yesterday 1week 1month 7
022026-03-022026-03-052026-03-062026-03-28

Bio 9 ይባላል   በውስጡ 9 ግብአቶችን ይይዛል CASTOR, TEE TREE , STINGING OIL, LAVENDER...... 👉 የተደፈነ ቆዳን ይከፍታል ። 👉 ድርቀትን ይከላከላል 👉የፀጉሮ ህዋሳትን ያበረታታል፣ ይንከባከባል እንዲሁም ያጠናክራል። 👉 ሃይድሬትስ፣ ሁኔታዎች እና ለስላሳ ፀጉር ለ…

Mar 21, 202543.7K1968

1- አንድ ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ ሁለት ብርድልብስ ላይህ ላይ ካገኘህ እናትህ ናት ይበርደዋል ብላ የደረበችልህ።❤️😁 2- ሁለት ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ አንድ ብቻ ላይ ላይ ካገኘህ ወንድምህ ነው ሌሊት ላይ ተነስቶ እሱ ምን ስለሆነ ነው ሁለት የሚለብሰው ብሎ የገፈፈህ።😏😁 3- አንድ…

Jul 21, 202541.2K78460

ግን ለምን ይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀዉ ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነዉ | ፍቅር እንደያዘህ አታስመስል ቀን ስለ ተኛህ ነው 😂

Mar 4, 202538.5K158393

ሴትዮዋ "አመሰግናለሁ" ብለዉ ከታክሲ ሲወርዱ ባለታክሲዉ "ምስጋና ኪስ አይገባም" ሲል ሴትዮዋ ቀበል አርገዉ        "#እሺ_ሌባ_ይስጥልኝ" አላሉትም 😂 ደግሞ አልገባኝም የሚል አይጠፋምኮ                #የገባው 👍

Mar 4, 202537.3K81574

ፈጣሪ እጅግም ስለሚወደን 24ሰአት/86,400 ሴኮንዶች በቀን ውስጥ ሰጠን።ተመስገን🙏❤ ጊዜን መመለስ አይቻልምና እያንዳንዷን ሰኮንድ በንቃት እንጠቀምበት ። በቀን ውስጥ 86,400 ሴኮንዶች አሉኝ ተመስገን🙏❤🤲። እያንዳንዱ ሴኮንዶች ለኔ ይሰራሉ።ያስባሉ። ደስተኛና ባለውለታ ነኝ ጸዴ ማክሰኞ

Mar 4, 202537.3K33240
Rankingschannels / EN
DayWeekMonthYearAll time
Posts#1089of 1.1K#2387of 2.6K#2918of 3.8K#3070of 4.9K#2782of 5.5K

Similar Channels