An Ethiopian Telegram channel combining cryptocurrency airdrops/trading news with football (soccer) banter and humorous meme-style content for Amharic-speaking youth.
ንፋስ ነው ዘመዴ 💔
⭐️ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ናስር እስከ June 2027 የሚቆይበትን ውል በይፋ አራዝሟል! በየጊዜው ያለው የገቢ ክፍፍል (€200M/ዓመት በመጠቀም): * በወር: €16.7 ሚሊዮን - 2.4 ቢሊዮን ብር * በሳምንት: €3.8 ሚሊዮን - 566 ሚሊዮን 200ሺህብር * በቀን: €547,000 - 81 ሚሊዮን 503…
#በአካውንትህ_ምን_ያህል_ቀርቶ_ነበር ? ኢሎን ማስክ "በህይወቴ ካጋጠሙኝ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታዎች አንዱ በአካውንቴ 30 ሚሊዮን ዶላር ብቻ የቀረ ጊዜ ነው ።" ብሎ ነበር፡፡ እና አንተ በህይወትህ ያጋጠመህ በጣም አስቸጋሪ ጊዜ በአካውንትህ ምን ያህል ቀርቶ ነበር ? ? 🤔 😂
3 birr 🤓
በዓለማችን ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም መስራች እና ኃላፊ ፓቬል ዱሮቭ ለወለዳቸው 100 ልጆች 13.9 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብቱን ሊያወርስ እንደሆነ አስታወቀ። እነዚህ መቶ ልጆች የተወለዱት ከ15 ዓመት በፊት ለአንድ ክሊኒክ በለገሰው ስፐርም አማካኝነት መሆኑን ተናግሯል።
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #35of 45 |
| Posts | — | — | — | #28of 44 | #25of 45 |
| Citations | — | — | — | — | #11of 27 |