ETHIO CHELSEA FANS™

@ET_CHELSEA_FANSChannelEN
Open in Telegram

➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች ➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ ➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች ➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን። 𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup ለማስታወቂያ 👉 @princeeebek || 2018 ||

PublicUpdated 28 Mar 2026
Age
2y 7m
CreatedAug 2023
Subscribers
0
day0
Publications
13.3K
yesterday8
week89
month583
Avg Reach
1.1K
ER1.3%
Citation Index
Channels0
Mentions0
Forwards6K
Engagement
Avg views1.1K
Avg forwards1
Avg reactions14
Reach / Engagement
ER1.34%
Premium
Posts per Week
yesterday 8week 89month 583
0202026-02-272026-03-042026-03-092026-03-142026-03-192026-03-242026-03-28

ባለፉት 10 አመታት ከተጫዋቾች ሽያጭ ብዙ ገቢ ካገኙ ክለቦች ውስጥ ክለባችን 1.30 ቢልየን ዮሮ በማግኘት ቀዳሚው ነው። ክለባችን ከማውጣት በተጨማሪም ብዙ ተጫዋቾችን በመሸጥ ፋይናንሱን በማስተካከል የሚስተካከለው የለም። ክለባችን ገዢ ብቻ ነው ለሚሉት ላኩላቸው🤝 SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE…

Feb 10, 20252.5K623

📊 ቼልሲ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከሜዳው ውጪ 6 ጨዋታ አሸንፎ 19 ነጥብ በመሰብሰብ እና 23 ጎሎች በማስቆጠር ከፍተኛው ነው። ይሄ የሚያሳየው ከሜዳ ውጪ በምናረገው ጨዋታ ያለንን ጥንጋሬ እና የማሸነፍ ንፃሬ ነው ዛሬስ ? 🔗 Opta Analyst #EveChe SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE…

Dec 22, 20242.5K131

ለፈገግታ 😁 SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS

Dec 15, 20242.5K148

🔵ኢንዞ ፈርናንዴዝ በሊጉ ካሉ ተጫዋቾች በሙሉ ከፍተኛ (64%) የረዥም ኳስ የማቀበል ስኬት ያለው ተጫዋች ነው (75+ ሙከራ). 🫡 BALLER🦁 🔗 WhoScored SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS

Jan 8, 20252.4K244

OFFICIAL: አርሰናል ራሂም ስተርሊንግን ከክለባችን በውሰት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። አርሰናል የመግዛት አማራጭ ባልተካተተበት ውል ስተርሊንግን ሲያስፈርም ክለባችን የስተርሊንግ ደሞዝ በግማሽ ይሸፍናል! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS

Aug 31, 20242.4K118
Rankingschannels / EN
DayWeekMonthYearAll time
Posts#409of 1.2K#513of 2.7K#412of 3.9K#308of 5K#432of 5.6K

Similar Channels