Bio 9 ይባላል በውስጡ 9 ግብአቶችን ይይዛል CASTOR, TEE TREE , STINGING OIL, LAVENDER...... 👉 የተደፈነ ቆዳን ይከፍታል ። 👉 ድርቀትን ይከላከላል 👉የፀጉሮ ህዋሳትን ያበረታታል፣ ይንከባከባል እንዲሁም ያጠናክራል። 👉 ሃይድሬትስ፣ ሁኔታዎች እና ለስላሳ ፀጉር ለ…
1- አንድ ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ ሁለት ብርድልብስ ላይህ ላይ ካገኘህ እናትህ ናት ይበርደዋል ብላ የደረበችልህ።❤️😁 2- ሁለት ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ አንድ ብቻ ላይ ላይ ካገኘህ ወንድምህ ነው ሌሊት ላይ ተነስቶ እሱ ምን ስለሆነ ነው ሁለት የሚለብሰው ብሎ የገፈፈህ።😏😁 3- አንድ…
ግን ለምን ይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀዉ ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነዉ | ፍቅር እንደያዘህ አታስመስል ቀን ስለ ተኛህ ነው 😂
ሴትዮዋ "አመሰግናለሁ" ብለዉ ከታክሲ ሲወርዱ ባለታክሲዉ "ምስጋና ኪስ አይገባም" ሲል ሴትዮዋ ቀበል አርገዉ "#እሺ_ሌባ_ይስጥልኝ" አላሉትም 😂 ደግሞ አልገባኝም የሚል አይጠፋምኮ #የገባው 👍
ፈጣሪ እጅግም ስለሚወደን 24ሰአት/86,400 ሴኮንዶች በቀን ውስጥ ሰጠን።ተመስገን🙏❤ ጊዜን መመለስ አይቻልምና እያንዳንዷን ሰኮንድ በንቃት እንጠቀምበት ። በቀን ውስጥ 86,400 ሴኮንዶች አሉኝ ተመስገን🙏❤🤲። እያንዳንዱ ሴኮንዶች ለኔ ይሰራሉ።ያስባሉ። ደስተኛና ባለውለታ ነኝ ጸዴ ማክሰኞ
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Posts | #1262of 1.3K | #2549of 2.8K | #3079of 4K | #3224of 5.1K | #2935of 5.7K |
| Citations | — | — | — | — | #3613of 5.2K |