Munib Network avatar

Munib Network— Telegram Channel

@Munib_NetChannelEN
Открыть в Telegram

ስለ ቁርኣን አንቀፆች፣ ሀዲሶች፣ ኢስላማዊ ማሳሰቢያዎች ፣ ዜናዎች እና ሌሎችም ልጥፎችን ከሙኒብ ኔትዎርክ ይከታተሉ።

ПубличныйОбновлён 29 март 2026
Возраст
2y 7m
Созданавг 2023
Подписчики
122.1K
день0
Публикации
52
вчера0
неделя0
месяц2
Ср. охват поста
642
ERR0.53%
ER0.62%
Индекс цитирования
Каналов0
Упоминаний0
Репостов92
Вовлечённость
Ср. просмотров642
Ср. пересылок3
Ср. реакций1
Охват / Вовлечённость
ERR0.53%
ER0.62%
Premium
Постов в неделю
вчера 0неделя 0месяц 2
00.512026-03-182026-03-19

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ (በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው) እንኳን ወደ ሙኒብ ኔትወርክ በደህና መጡ። ይህ ቦታ ለሚጎበኙ ሁሉ የእውቀት፣ የበረከት እና መነሳሻ ምንጭ ይሁን። ስለ ቁርኣን አንቀፆች፣ ሀዲሶች፣ ኢስላማዊ ማሳሰቢያዎች ፣ ዜናዎች እና ሌሎችም ል…

Mar 25, 202512K138

ታላቁን አረብ ገንዳ መስጅድ ግንባታ ለማጠናቀቅ ያለመ ዝግጅት በረመዳን 27ኛው ለሊት እንደሚካሄድ ተገለፀ! በደቡብ ወሎ ዞን ርዕሰ መዲና በደሴ ከተማ የሚገኘው ታሪካዊውና ግዙፉን አረብ ገንዳ መስጅድ ግንባታ ለማጠናቀቅ ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ነገ አመሻሽ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ለረጅም አመታት የመስጅዱ ኢ…

Mar 25, 202510.4K15

በፍልስጤም ምድር ኢድ አል ፊጥር ነገ እሁድ እንደሚከበር አሳውቀዋል። @munib_net

Mar 29, 20258K17

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ يُحبُّ أن يَرى أَثَرَ نِعمتِهِ على عبدِهِ﴾ “አላህ ለአንድ ባሪያ የዋለለትን ፀጋ በሱ ላይ መመልከትን ይወዳል።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2819 @munib_net

Mar 27, 20256.5K216

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن أتى عَرّافًا فَسَأَلَهُ عن شيءٍ، لَمْ تُقْبَلْ له صَلاةٌ أرْبَعِينَ لَيْلَةً.﴾ “የነገን አውቃለሁ ባይ (ጠንቋይ) ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ሌሊት ሶላቱ ተቀባይነት የለውም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2230…

Mar 26, 20256.3K421
Рейтингиchannels / EN
ДеньНеделяМесяцГодВсё время
Подписчики#2668из 10K
Публикации#4233из 4.7K#4810из 5.8K#5742из 6.4K

Похожие каналы