Ministry of Labor and Skills - Ethiopia avatar

Ministry of Labor and Skills - Ethiopia— Telegram Channel

@FDRE_MoLSofficialChannelEN

FDRE, Ministry of Labor and Skills

ПубличныйВерифицированОбновлён 4 апр 2026

Статистика

Возраст
6y 2m
Созданфевр 2020
Подписчики
53.2K
день0
Публикации
1.8K
вчера1
неделя13
месяц63
Ср. охват поста
10.3K
ERR19.4%
ER0.23%
Индекс упоминаний
Каналов0
Упоминаний0
Репостов37.1K
Вовлечённость
Ср. просмотров10.3K
Ср. пересылок3
Ср. реакций21
Охват / Вовлечённость
ERR19.42%
ER0.23%
Premium

Упомянутые каналы

Постов в неделю

вчера 1неделя 13месяц 63
052026-03-092026-03-132026-03-182026-03-222026-03-272026-04-022026-04-04

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚሰጠው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ዝርዝር። ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ! ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡ ጥቅምት 16፤ 2017 በድረገ…

Oct 26, 2024100.4K1.5K118

ማስታወቂያ ለሚመለከተው ሁሉ የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ከሃገር ውስጥ እና በሃገር ውጪ ያሉ የስራ ዕድሎችን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ባለው የሪፎርም ስራና በተዘረጋው ቴክኖሎጂ በአምስት ወራት(ወ.ሴ) ከ146,291 በላይ ዜጎች በውጭ ሃገር የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል። ሚንስቴር መስሪያቤ…

Dec 20, 202347.2K1.8K400

በአሽከርካሪነት ወደ ውጪ ሃገራት ለሥራ መሰማራት ለምትፈልጉ ዜጎች መልካም ዜና! በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ለሥራ ስምሪት የተመዘገባችሁ በአሽከርካሪነት ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት ለመሰማራት የሚጠበቅባችሁን ስልጠናና የምዘና ፈተና በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢ…

Aug 19, 202441.3K1.2K167

የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ ፈቃድ ያላቸው የሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ዝርዝር

Aug 10, 202540K892253

የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ በመመዝገብ ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ

Sep 18, 202440K181257

የሞሰብ አንድ ማእከል አገልግሎት ከ13 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች አገልግሎት ሰጥቷል፤ የደሴ ከተማ አስተዳደር የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የከተማዋ የሞሰብ አንድ ማእከል አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀድመው ወደ ስራ ከገቡት ማዕከላት መካከል አንዱ መሆኑን አይገልፃሉ…

Apr 4, 20263.5K13

የአላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የሥልጠናና የኢንተርፕራይዝ ትስስርን በማጠናከር ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለፀ ኮሌጁ በተለይም በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ በአጭር ጊዜ ምርት የሚሰጡ የሙዝና የፓፓያ ዝርያዎችን በማልማት ለሰልጣኞች የሥራ ላይ ልምምድ  ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ተገልጿል። ይህ የኢ…

Apr 3, 20265.8K313

አካባቢያዊ ጸጋን ለምርታማነት የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ  የጨው ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ። የኮሌጁ ዲን አቶ መሀመድ ሀመዱ እንደገለጹት ኪሎጁ ከሚሰጠው ስልጠና  ጎን ለጎን ኢንተርፕራይዝ  አቋቁሞ ለአካባቢው ማህበረሰብ ጥራት ያለው ምርት ለማቅረብ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። ይህ የጨው ምርት…

Apr 2, 20266.5K19

ያለውን ችግር ወደ ዕድል ለመቀየር የተቀናጀ ጥረት፣ ፈጠራና ፍጥነት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የፐብሊክ ሰርቪስ ኢኖቬሽን ላብ (Innovation Lab) "ሥራ፣ ፈጠራ እና የመጋራት ኢኮኖማ" በሚል መሪ ሃሳብ ወርሃዊ የማለዳ የውይይት መድረኩን አካሂዷል። ውይይቱ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ክስተቶ…

Apr 2, 20266.5K19

ክህሎት፡ ለፈጠራና ምርታማነት! በአሁኑ ፈጣን የኢንዱስትሪ እድገት ውስጥ "ስራ አለኝ" ከማለት ባለፈ "የሙያ ባለቤት ነኝ" ማለት ትልቅ ኩራት እየሆነ መጥቷል። በኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት፣ የቴክኖሎጂ ማምረት እና ብየዳ ልቀት ማዕከል ኃላፊ አቶ ገዛኢ መብራህቱ እንደሚሉት፣ ክህሎት ሥራን ከመስራት ባለፈ…

Apr 1, 20267K424

ይህ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋዊና ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናል ነው፦ 🔗 https://t.me/FDRE_MoLSofficial ⚠️ ጥንቃቄ በአሁኑ ወቅት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስምና አርማ (Logo) በመጠቀም፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚያወጣቸውን መረጃዎች በማባዛትና በማስመሰል የሚንቀሳቀሱ በርካታ ሀሰተኛ…

Jan 19, 202621.1K28124

ይህ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋዊና ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናል ነው፦ 🔗 https://t.me/FDRE_MoLSofficial ⚠️ ጥንቃቄ በአሁኑ ወቅት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስምና አርማ (Logo) በመጠቀም፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚያወጣቸውን መረጃዎች በማባዛትና በማስመሰል የሚንቀሳቀሱ በርካታ ሀሰተኛ…

Jan 7, 202615.9K1282

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚሰጠው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ዝርዝር። ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ! ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡ ጥቅምት 16፤ 2017 በድረገ…

Jan 22, 202519.2K294105

Отзывы

Отзывов пока нет

Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.

Рейтинги

channels / EN
ДеньНеделяМесяцГодВсё время
Подписчики#9417из 36.2K
Упоминания#9453из 14.6K