ድንቅ አባባሎች 1."ብሔርተኝነት የግለሰብን ጥረት ሰርቆ የራስን ድክመት ለመሙላት የሚደረግ መሰሪ እንቅስቃሴ ነው።" በእወቀቱ ስዩም 2."ሁሉም ለውጥ እድገት አይደለም ፣ሁሉም እውቀት ጥበብ አይደለም" አብርሀም ሊንከን 3."ሙሉ ለመሆን ከፈለክ ጎዶሎ ለመሆን ፍቀድ ፣ ቀጥ ያለ ለመሆን ካሻህ ጎባጣ ለመሆን ፍቀድ…
‹‹ትንንሽ ደስታዎች›› (በገብረክርስቶስ ደስታ ‹‹የሚያፅናኑ›› ላይ ተመስርቶ የተጻፈ) ------- ሆድ ሲብስ 'ሚያባብሉ፣ ከዓለም ጣጣ- ለአፍታም ቢሆን 'ሚከልሉ በፈተና 'ሚያጸኑ፣ በግርግር 'ሚያረጋጉ፣ ከኑሮ ውክቢያ- ለአንዲት ቅፅበት 'ሚታደጉ… ነገር ሲመር 'ሚያጣፍጡ… እነሆ ትንንሽ ደስታዎች…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
አንድ ጊዜ አንድ ሰው ትልቅ ኩሬን የግሉ ያደርጋል፡፡ ትንሽ ሊሊ አበባም በኩሬው ላይ ትበቅልበታለች፡፡ ሰውዬውም በሆነው በጣም ደስተኛ ይሆናል፡፡ እሱ ሁሌም ቢሆን ሊሊ አበባን እንደወደደ ነበር፡፡ ግን ከዚያ በኋላ ሊሊ አበባዋ በየቀኑ ራሷን በእጥፍ ማባዛቷን ትቀጥላለች፡፡ ውሎ አድሮም ኩሬውን በሙሉ ልትሸፍነው ስለሆነ…
Manipulation ብዙ ጊዜ በፍልስፍና እና የስነልቦና ውይይቶች ውስጥ በተለይም በሃይማኖት እና ፖለቲካ ርዕሶች ላይ Manipulation የሚል ቃል እንጠቀማለን። ይህ ግን ቃል ብቻ ሳይሆን ጥልቅ የሆነ ሃሳብም ጭምር ነው። Manipulation ምንድን ነው? ማኒፒዩሌሽን የሚለው ቃል ብዙውን ጊዜ ማታለል ወይም ማ…
"ተገኘ የተባለው ድፍድፍ የጠላ ነው እንዴ" (በእውቀቱ ስዩም) በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሳቢያ ወትሮም በጫፍ ላይ ያለው ኑሩዋችን የቁልቁሊት እየነካው ነው፤ ድሮ “ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ “ ይባል ነበር ፤ የሚገርመው እኛ ከኑጉ አርባ ሚሊዮን ክንድ ርቀን ፥ ዘነዘናው አላስተረፈንም፤ በቀደም…
"ሙዚቃን ኃጢያት አታድርጉት" ሙዚቃንና ዳንስን ተፈጥሯዊ ባህሪያችን አድርጎ፣ በሙዚቃና በዳንስ የሚኮንን አምላክ የለንምና ዝፈኑ፣ ደንሱ፡፡ ስትደንሱ ሀሴት ታደርጋለችሁ፣ ስትዘፍኑም ጥልቁ ተፈጥሯችሁ ውስጥ ትገባላችሁ፡፡ ሙዚቃ እና ዳንስ አካልና እአምሮ ፍፁም የሚዋሃዱበትና ከመላው ዩኒቨርስ ጋርም ኀብረት የሚፈጠርበት…
በአንድነት ሁኑ "በጥልቁ ተፈጥሯችን ውስጥ አክራሪነት ሳይሆን ሰብአዊነትና ሁለንተናዊነት ነው ያለው፡፡ ፍቅርንና ጋብቻን የፈጠረ አምላክ በእናንተ ፍቅር ይነግሳልና ክርስቲያኑ ከሙስሊሙ እየተፋቀራችሁ ተጋቡ፤ ሃይሞኖታችሁን አልፋችሁ ፍቅርም ሆነ ጋብቻ እንዳትመሰርቱ የሚል ትዕዛዝ ፍቅርን ከፈጠረ አምላክ የተሰጠ ሊሆን…