አንብባችሁ ስጨርሱ ሼር አድርጉት ✔️ ሞትና ቀጣይ ሂደቶች - ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣ - ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡ 1- ልብሴን ያወልቃሉ፣ 2- ያጥቡኛል፣ 3- ይከፍኑኛል፣ 4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣ 5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃ…
እስከ መጨረሻው አንብቡት ? ማክሰኞ በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ ९ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር.. "አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣ አንድ ወጣትን ልጅ አድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡ ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል ፣እግሩም…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
ከመፅሐፋቸው ጋር የሚታኮሱ 'ፃድቃኖች'!! ~ በኢስላም አንድ ወንድ ከቻለ እስከ አራት ሴት የሚያገባበት አግባብ እንዳለ የሚታወቅ ነው፡፡ በርካታ ክርስቲያኖች ይህን መነሻ በማድረግ ኢስላምን ሲያብጠለጥሉ መስማት የተለመደ ነው፡፡ ይህ አካሄዳቸው ሰዎቹ ምን ያክል ለመፅሐፎቻቸው ወይ ባይተዋር ወይ ደግሞ ሽፍታ እንደሆ…
በዱዓ ላይ ልናውቀው የሚገባ ነገር…ነብያችን (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዳስተማሩን አላህ የባሪያውን ዱዓ በሶስት መንገዶች ይመልሳል፦ ① የለመነውን ነገር እንዳለ በዱንያ ይሰጠዋል። ② በለመነው ነገር ምትክ ሊደርስበት የነበረን መከራና በላእ ይከላከልለታል። ③ ወይም ደግሞ በዱንያ ምንም ያልሰጠው ከመሰለ፣ ትልቁን…
የሶለዋት ጥቅሞች በጥቂቱ፦ 1. ከጭንቀት ለመገላገል፣ 2. ለድህነት ማስወገጃ፣ 3. አስር ሐሰናት ይፃፍለታል፣ 4. ስስታምነትን ማስወገጃ፣ 5. ሐጃ እንዲፈፀም ያደርጋል፣ 6. አስር ደረጃ ከፍ ይደረግለታል፣ 7. አስር ወንጀሎች ይሰረዙለታል፣ 8. የነብዩን ﷺ ሸፈዐ ለማግኘት፣ 9. የአላህን ፀጋ ማመስገ…
#ከባልሽ_ጋር_ሊኖሩሽ_የሚገቡ_አደቦች‼️ ========================== ✍1. ባልሽን ከማስቆጣት አላህን ፍሪ። ✍2. በክብሩ፣ በገንዘቡና በልጆቹ ላይ ታማኝ ሁኚ። ✍3. የግል ችሎታዎቹንና ተሰጥኦዎቹን አወድሽለት። ✍4. እሱ ከቤት እያለ ያለ ፍቃዱ የሱና ፆም አትፁሚ። ✍5. ልጆችሽን ሷሊሖች እንዲሆኑ…
#ሀገር_እና_መሪን_መለየት_አለብን። በተቀደሰች ሀገር መጠጥን የፈቀደ ኡለሞችን ሲቃወሙት ያሰረ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን የፈቀደ ዜጎቹ ለፈልስጤም ድምፅ እንዳይሆኑ ያገደ የተባለን መሪ እንዴት አለመተቸት ይቻላል?🤔 በሽር አል አሳድን መቃወም ይቻላል ግን ሙሀመድ ቢን ሰልማንን መቃወም አይቻልም🤔 በቃ የራስን አቂዳ…
➡️ጤንነትን ከፈለክ ሰኞ እና ሐሙስን በመፆም ላይ አደራ። ➡️ደስታን ከፈለክ በቀን ውስጥ ትንሽም ቢሆን ቁርዓንን ሳትቀራ እንዳታድር። ➡️ፊትህ በኑር እንዲያበራ ከፈለክ 3ረከዓም ቢሆን ለይል ሰላት እንዳያመልጥህ። ➡️እርጋታ እና ስክነት ከፈለክ ዚክር ላይ ተበራታ። ➡️ገንዘብ እና መልካም ዘርን ከፈለክ ምላስ…
ውድ የ #ተከታታዮቻችን በሙሉ የምንፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #UNMUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷♀ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍 #UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግ ያግዙን ኢንሻ አላህ ሁላችሁ…
✍ #ሶላት_የማይሰግድ_ሰው_አንገት_እንደሌለው_ነው_የሚቆጠረው 💚ነብዩ ሙሀመድ(ሰ.አ.ወ) ሶላትን የመተው አደጋው የአደምልጅ ሆይ ☞ስትወለድ ጆሮህ ላይ አዛን ይባልብሀል ☞ስትሞት ሶላት ይሰገድብሀል ☞በዱኒያ ላይ ሂወትህ ከአዛን እስከ ሶላት እንዳለው ጊዜ ነው ስለዚህ ሳይሰገድብህ ስገድ ጊዜህን በማይጠቅምና ❖…
"ሰሃቦች ወደ መዲና ተሰደዱ።መዲናም "የሃጅራዋ ምድር"ም ተሰኘች።የእናንተ ሃገር ደግሞ "የሁለቱ ሂጅራዎች ምድር" ተባለች። ይህ ከናንተ ሃገር ውጭ ለማንም የተሰጠ ማዕረግ አይደለም።" በቦታው የነበራቹህ ይህን ስትሰሙ ምን ተሰማቹህ 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ ☪ JOIN: @yasin_nuru…
የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እና ኸዲጃ #እውነተኛ #የፍቅር ታሪክ #ክፍል 5 ... #ከድጃም እንዲህ አለችው "ገንዘቡን ብናደባልቀው ይበዛል እንጂ አያንስም"፡፡ ወጣቱም በድጋሚ ምንም ሳይመልስላት ዝም አለ፡፡ #ከድጃም "በግልፅም ሆነ በድብቅ የሚሰሩትን የሚያውቅና የሚያይ በሆነው ጌታዬ ይሁንብኝ በኔ በኩል ምንም የሚሸፍነው…