ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሊቪዥን እና ሬዲዮ (ESAT) ሲሆን፣ 215,000 በላይ ተመዝጋቢዎች ያሉት ትልቅ ዜና ጣቢያ ነው። በአማርኛ ቋንቋ ተደጋጋሚ ዜናዎችን የሚያስተላልፍ ሲሆን፣ ትኩረቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳዮች (ፖለቲካ፣ የሃይማኖት በዓላት፣ አደጋዎች) እና በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭቶች (ኢራን፣ እስራኤል፣ አሜሪካ) ላይ ነው። የዕለት ተዕለት ዜናዎችን፣ የአስቸኳይ ጊዜ ሪፖርቶችን እና በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚታወሱ ዝመናዎችን ያካትታል። ከዜናዎች ጋር ማስታወቂያዎችን እና የንግድ መረጃዎችን ያስተላልፋል።
general public
news
multiple times daily
mixed
የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል‼️ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታሕሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታሕሳስ ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን እወቁልኝ ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
ኢራን የአውሮፓ ሃገራት ጦሮችን በአሸባሪነት ፈረጀች‼️ ከቀናት በፊት የአውሮፓ ህብረት የኢራን አብዮታዊ ዘብን በሽብር ቡድንነት መፈረጁ የሚታወስ ሲሆን፣ ኢራን በአጸፋዊ ምላሽ የአውሮፓ ሃገራት ጦሮችን በአሸባሪነት መፈረጇን አስታውቃለች። ኢራን የአውሮፓ ሃገራት የአሜሪካን ጥቅም በጭፍን ለማስፈፀም ከህዝባቸው ጥቅም…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
በነዳጅ ምክንያት ግብፅ ሱቆች እና ምግብ ቤቶችን በጊዜ ስትዘጋ ፤ አውስትራሊያ የሕዝብ ትራንስፖርትን ነጻ አደረገች‼️ በግብፅ ከኢራን ጦርነት ጋር በተያያዘ የተከሰተውን ከፍተኛ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተከትሎ ሱቆች፣ ምግብ ቤቶች እና ካፌዎች በጊዜ እንዲዘጉ በመወሰን ጊዜያዊ እርምጃዎችን ወሰደች። የችርቻሮ ሱቆች እና ም…
ኢራን የፓኪስታን ሰንደቅ ዓላማ የያዙ 20 ተጨማሪ መርከቦች በሆርሙዝ ሰርጥ እንዲያልፉ ፈቀደች‼️ ኢራን በፓኪስታን ስም የተመዘገቡ 20 ተጨማሪ መርከቦች ለሳምንታት ተዘግቶ በቆየው የሆርሙዝ ሰርጥ በኩል እንዲያልፉ መስማማቷን ፓኪስታን አረጋገጠች። የፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሻቅ ዳር ይህንኑ ውሳኔ በ‘ኤክስ…
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለ”ጨረቃ ቤቶች” የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊሰጥ ነው‼️ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በክልሉ ያሉ ሕገወጥ ወይም በተለምዶ “ጨረቃ ቤት” ተብለው የሚታወቁ ካርታ እና ፕላን የሌላቸውን ቤቶች ባሉበት ሕጋዊ ሊያደርግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ መሆኑ ተሰማ። የክልሉ መንግሥት ምክር…
ተመድ የሆርሙዝ ወሽመጥ የንግድ ፍሰትን ለመክፈት አዲስ ግብረ ኃይል እያቋቋመ ነው‼️ በአሜሪካ እስራኤል እና ኢራን ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የሆርሙዝ ወሽመጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለማስቀጠል የሚያስችል አዲስ ግብረ ኃይል እያቋቋመ መሆኑን የመንግስታቱ ድርጅት አስታውቋል:: ይህ ግብረ ኃይል የዲፕሎማሲያዊ…