This channel focuses on sharing information without specific editorial commentary, covering a wide range of topics including Ethiopian politics and the border situation with Eritrea, the Russia-Ukraine war, the Middle East conflict (Gaza), and global economic shifts. With over 13,000 posts, it serves as a source for quick updates on accidents, business, real estate, and international diplomacy, targeting both local and global audiences interested in current affairs.
High-frequency news aggregation channel with good reach, providing daily updates on various topics but lacking original reporting or in-depth analysis.
General public interested in Ethiopian politics and current global events, including local expatriates and citizens tracking news.
mixed (news aggregation, reposts, updates)
daily updates
⚠️ ''ደሞዝተኛ እናድርግዎ'' 🚨 በሳምንት ከ1,000 - 4,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ 🌐 ከተከፈቱ ከአንድ ዓመት በላይ የሆኑ የLinkedin አካውንቶችን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ክፍያ ያግኙ ! ⚠️መስፈርቶች 💠ከተከፈተ ከ1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆነ 💠ምንም Friend (Connection) ባ…
#National_ID የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላይ ለመቀመጥ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ቅድመ ሁኔታ ተደረገ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ለፈተና ለመቀመጥ ቅድመ ሁኔታ ነው " ብሏል። " ማንኛውም የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አ…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
neutral
በቡሩንዲ የጥይት ማከማቻ መጋዘን ላይ በደረሰ ፍንዳታ የ13 ንፁሀን ዜጎች ህይወት አለፈ በቡሩንዲ ትልቁ ከተማ ቡጁምቡራ ውስጥ በሚገኝ የጥይት ማከማቻ ስፍራ ላይ በደረሰ ኃይለኛ ፍንዳታ ቢያንስ 13 ሰዎች ሲሞቱ በደርዘን የሚቆጠሩ ደግሞ ቆስለዋል።3 ወታደሮችን ጨምሮ 57 ሰዎች በፍንዳታዉ ቆስለዋል ። በፍንዳታው ቤቶ…
የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት እና ምልጃ አይለየን🙏 በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው “አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” በማለት ሥላሴን አመስግነዋል፡፡ አባታቸው ጸጋ ዘአብና እናታቸው እግዚእ ኃረያ ፍሥሐ ጽዮን ብለው ሰየሟቸው፡፡ በአንድ ወቅት ታዳጊው…
በኢራን ‹‹ከዚህ በላይ ምን ለማሳካት እንደተፈለገ ግልጽ አይደለም››-የአውስትራሊያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር የአውስትራሊያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዝ፤ አውስትራሊያ ‹‹ኢራን የኒውክሌር መሣሪያ እንዳታገኝ የመከልከል››ዓላማን የምትደግፍ ቢሆንም፤ አሁን ላይ ግን ከዚህ በላይ ምን መሳካት እንዳለበት ወይም የጉዳዩ…
በገዛ ልጁ ላይ አስገድዶ መድፈር የፈጸመው ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ የሲዝ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ የገዛ ልጁን በመድፈር ወንጀል በተከሰሰ ግለሰብ ላይ የ12 ዓመት ጽኑ እስራት ፈረደ። ተከሳሽ ዳንኤል ወልዴ ጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. እድሜዋ 14 ዓመት የሆናትን ልጁን፣ ራሷ…
የኮንዶም ፋብሪካ ስራ አቆመ‼️ የኢራን ጦርነት የህንድን ኮንዶም ምርትን አስተጓጎለ‼️ ህንዶ ኮንዶም ለማምረት የሚያስፈልጓትን የሲሊከን እና የአሞኒያ ግብዓቶችን ለማግኘት በኢራን ጦርነት ምክንያት የአቅርቦት ሰንሰለት መቋረጥ ገጥሟታል። በዚህ የተነሳ ህንድ የኮንዶም እጥረት ሊገጥማት እንደሚችል ተሰግቷል። ህንድ 1.…
🔥🔥 ምርትና አገልገሎትዎን በተወዳጅ ቻናላችን ያስተዋውቁ ትርፋማ ይሁኑ ያናግሩን 👇 @Addisnegermereja_bot #አዲስ_ነገር_መረጃ
ለንግድ አመቺ በሆነችው በተክለሀይማኖት ከ 3ወር - 1 አመት ውስጥ የሚረከቡዋቸውን የንግድ ሱቆች ይዘንላችሁ መተናል። ከ 25 ካሬ ጀምሮ አማራጭ ያለቸው የንግድ ሱቆችን ከ 5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ ወይንም ከ1.6 ሚሊየን ብር ቅድመ ከፍያ ጀምሮ ሜሪት ሪልእስቴት ይዞላቹ መቷዋ…
ለንግድ አመቺ በሆነችው በተክለሀይማኖት ለ30ሰዎች ብቻ በወጣ ቅናሽ በ3ወር ውስጥ የሚረከቡዋቸውን ጊዜያዊ የንግድ ሱቆች ይዘንላችሁ መተናል። ከ 14 ካሬ ጀምሮ አማራጭ ያለቸው የንግድ ሱቆችን ከ 3.8ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ ወይንም ከ1.1ሚሊየን ብር ቅድመ ከፍያ ጀምሮ ሜሪት ሪልእስ…